በአገልግሎት ላይ

ከስፔን ንጉሳዊ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንት ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በስፔን ንጉሣዊ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የባለ-ሁለት ወገን ስምምነት መጋቢት 8 ቀን 2001 ዓ.ም በማድሪድ የተፈረመ ስለሆነ፣

ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች ሕግ መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ ከ30 ቀን በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለጸ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 644/2001
ቀን: ሐምሌ 3፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 727/2004

•

ታህሣሥ 12፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 640/2001

•

ሐምሌ 3፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 992/2009

•

የካቲት 7፥ 2009 ዓ.ም.
የተሻረ