በአገልግሎት ላይ

ከቱኒዝያ ሪፖብሊክ መንግስት ጋር የተደረገ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የአየር አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችል ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 23 ቀን 2003 በቱኒስ የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በሁለቱ ተዋዋይ ሀገሮች ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓት መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ የዲፕሎማቲክ ሰነዶች ልውውጥ ከሚደረግበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፤

ስምምነቱን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 640/2001
ቀን: ሐምሌ 3፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 727/2004

•

ታህሣሥ 12፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 644/2001

•

ሐምሌ 3፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 992/2009

•

የካቲት 7፥ 2009 ዓ.ም.
የተሻረ