የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ተግባሩን በብቃት ለማከናወን በሚችልበት ሁኔታ እንደገና ማደራጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•