የተሻረ

የተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ

በሕገ-መንግሥቱ መሠረት ዜጎች የመደራጀት መብታቸውን ተጠቅመው በሰላማዊና ህጋዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በመሳተፍ የፖለቲካ ሥልጣን የሚይዙበትን ሁኔታ በህግ መደንገግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ዜጎች የፖለቲካ ፓርቲ ሲመሰርቱ እና በአባልነት ሲንቀሳቀሱ ስለሚኖራቸው መብትና ግዴታ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊከተሏቸው የሚገቡ መሠረታዊ መርሆዎችን በመደንገግ ህጋዊ ሰውነት አግኝተው እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፖለቲካ ፓርቲዎች በመዋሀድ ወይም ግንባር በመፍጠር ወይም ተቀናጅተው ሊንቀሳቀሱ የሚችሉበትን ሁኔታ መደንገግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 573/2000
ቀን: መስከረም 14፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1374/2017

•

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1325/2017

•

መስከረም 7፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1338/2016

•

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1322/2016

•

ግንቦት 12፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1320/2016

•

ግንቦት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

•

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1283/2015

•

ጥር 26፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1282/2015

•

ጥር 26፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1265/2014

•

ታህሳስ 24፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1246/2013

•

ግንቦት 26፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ