በአገልግሎት ላይ

የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅ

የማይንቀሳቀስ ንብረት ግመታ ስርዓቱ ዘመናዊና ተገማች ዋጋ እንዲኖረው በማድረግ የከተሞች ልማት እንዲፋጠን የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የንብረት ዕሴት ጭማሪ መሰረት ተድርጎ የከተሞች የገቢ መሰረት ማስፋት በማስፈለጉ፤

ባለንብረቱ የንብረቱ ተገቢ የዋጋ መረጃ ኖሮት በገበያ ተሳታፊ እንዲሆን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ከሪል እስቴት ልማት ጋር የተያያዘ አሰራር በመቀየር የሪል እስቴት ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና የቤት አቅርቦት እንዲሻሻል በማስፈለጉ፤

የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ለመገንባት ወጥ የሆነ የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ የሕግ ማዕቀፍ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 61 ንዑስ አንቀጽ (1) በተደነገገው መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1357/2017
ቀን: መጋቢት 22÷ 2017 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ