የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን ባወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2009 አንቀጽ 5 እና በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 አንቀጽ 17 (1) እና ብሔራዊ የስነ- ልክ ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም በወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 194/2003 አንቀጽ 6(18) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•