በአገልግሎት ላይ

የባቡር ትራንስፖርት አስተዳደር አዋጅ

የባቡር ትራንስፖርት ተስፋፍቶ የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት የሚደግፍ አማራጭ የትራንስፖርት ንዑስ ዘርፍ ለማድረግ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር የሚገባ በመሆኑ፤

የባቡር መሰረተ-ልማቶች የሚገነቡበትና አገልግሎት ላይ የሚውሉበት ሀገር አቀፍ ደረጃ የሚወሰንበት ሥርዓት መዘርጋት የሚያስፈልግ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (2) (ሐ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1048/2009
ቀን: ሐምሌ 19፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

•

ደንብ ቁጥር 553/2016

•

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 535/2015

•

ግንቦት 1፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1278/2015

•

የካቲት 20፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1274/2014

•

ሐምሌ 8፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 517/2014

•

ሐምሌ 5፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1261/2013

•

ነሀሴ 13፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 464/2012

•

የካቲት 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 443/2011

•

ታህሳስ 18፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ