በአገልግሎት ላይ

የንብረት ታክስ አዋጅ

በሥራ ላይ ያለው የቦታ ኪራይና የቤት ታክስ ሥርዓት በፍጥነት እየጨመረ ያለውን የከተማ ነዋሪ ሕዝብ የአገልግሎት እና የመገልገያ ቦታዎች ፍላጎት በአግባቡ ለማሟላት የሚያስችል ገቢ ትርጉም ባለው ሁኔታ ለማመንጨት የማያስችል ስለሆነ የንብረት ታክስ በከተሞች ነዋሪ በሆነው ሕዝብ መካከል ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል የሚያሰፍን እንዲሁም የመንግስት አገልግሎቶችን እና የመገልገያ ቦታዎችን በተሻለ ጥራትና በዘመናዊ ዘዴ ከፍ ባለመጠን ለማቅረብ፣ ለማደስ እና ቀጣይነት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የሚወጣውን የኢንቨስትመንት ወራ በንብረት ዋጋ ማደግ ምክንያት በሚጣል ታክስ አማካኝነት መሰብሰብ የሚያስችል በመሆኑ፤

የመሬት ነክ ንብረት ግመታም ሆነ የንብረት ታክስ አጣጣልና አሠባሰብ የሚካሄድበት ወጥነት ያለው፣ ግልፅነትን የሚያረጋግጥ፣ የገበያ ስርአትን የሚያሰፍን ቀልጣፋ እና ውጤታማ የሆነ አገር አቀፍ የንብረት ታክስ ስርዓት በመዘርጋት አንድ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ ለመገንባት የተያዘውን አላማ ማገዝ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በሕገመንግስቱ አንቀጽ ፱ መሠረት ጥር 3 ቀን 2015 ዓ.ም በተካሄደው የፌዴሬሽን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች 2ኛ አመት የሥራ ዘመን 1ኛ የጋራ ስብሰባ ውሳኔ እና በሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) በተሰጠ ስልጣን መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1365/2017
ቀን: መጋቢት 17÷ 2017 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ