በአገልግሎት ላይ

የሀገር አቀፍ የኤች.አይ.ቪ /ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት እና የኤች.አይ.ቪ/ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ

የኤች·አይ·ቪ/ኤድስ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ በመስ ፋፋት ላይ የሚገኝ ተላላፊ በሽታ በመሆኑ፣
በሽታው በግለሰቦች ላይ ከሚፈጥረው የሕመም ስቃይና ሞት፣ በተጨማሪ በርካታና ውስብስብ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮ ችን የሚያስከትል በመሆኑ፡

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ቅንጅት ያለውና በሕዝብ ተሳትፎ ላይ የተመሠረተ የመከላከልና የቁጥጥር ዘመቻ ተደርጎበት ሥርጭቱ ካልተገታ በስተቀር ሊያስከትል የሚችለው የጤና፡ የማኅበራዊና የኢኮኖሚ ቀውስ እጅግ የሚያስፈራ በመሆኑ፣

የኤች·አይ·ቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመግታት የተለያዩ መንግ ሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንና ልዩ ልዩ የኅብረ ተሰብ ክፍሎችን ያካተተና በስፋት የሚያሳትፍ ሀገር አቀፍ አካል እንዲሁም ራሱን የቻለ መንግሥታዊ አስፈጻሚ መሥሪያ ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 276/1994
ቀን: ሰኔ 4፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1376/2017

ነሐሴ 06÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 557/2016

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 559/2017

ጥቅምት 18፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1339/2016

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1320/2016

ግንቦት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1310/2016

የካቲት 27፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 503/2014

መጋቢት 29፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1177/2012

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1112/2011

የካቲት 21፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 429/2010

ኅዳር 4፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 433/2011

ጥቅምት 23፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ