በአገልግሎት ላይ

የኢምግሬሽን (ማሻሻያ) አዋጅ

አዋጁ ከወጣ ረዘም ያለ ጊዜ ያሳለፈና የዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ ሁኔታዎችን ለውጥ ተከትሎ የሚመጡ ለውጦችን ለማስተናገድ የሚያስችል አሰራር ማስቀመጥ በማስፈለጉ፤

ከሌሎች ሀገራት ጋር የተጣጣመ የጉዞ መረጃና ምዝገባ ሥርዓት እንዲኖረን እና በሀገሪቱ መውጫና መግቢያ በሮች የሚተላለፉ ሰዎች ሕጋዊነትን በማረጋገጥ ወንጀልን በቀላሉ ለመከላከል እና በሀገር ላይ ሊደርስ የሚችልን ማህበራዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ለመቀነስ አዋጁን ማሻሻል አስፈላፈጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55 (2)(ሠ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1339/2016
ቀን: ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

582/2018

ታህሳስ 15÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 684/2002

ሐምሌ 17፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 532/1999

ሰኔ 18፥ 1999 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 213/1992

ሰኔ 27፥ 1992 ዓ.ም.