በአገልግሎት ላይ

የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር አዋጅ

ደህንነቱ ባልተጠበቀ ምግብ ምክንያት በኅብረተሰቡ ላይ ሊደርስ የሚችለውን የጤና ጉዳት መከላከል እና መቆጣጣር አስፈላጊ በመሆኑ፤

ደህንነቱ፣ ፈዋሽነቱና ጥራቱ ባልተረጋገጠ መድኃኒት እንዲሁም ደህንነቱ እና ውጤታማነቱ ባልተረጋገጠ የህክምና መሣሪያ ምክንያት በሰው ላይ የሚደርስን የጤና ችግር መከላከል እና መቆጣጣር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የናርኮቲክና የሳይኮትሮፒክ መድኃኒቶችንና እነዚህ ምርቶች ለማምረት የሚያገልግሉ የፕሪከርሰር
ኬሚካሎችን ሕገ-ወጥ ሥርጭትና አጠቃቀም መከላከልና መቆጣጠር በማስፈለጉ፤

በትምባሆ ምርት ምክንያት በኅብረተሰብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጤና፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን መከላከል እና መቆጣጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤ የመድኃኒት፣ የህክምና መሣሪያ፣ ሀገራዊ የምግብ፣የውበት መጠበቂያ እና የትምባሆ ምርት አስተዳደር ሥርዓት ለመዘርጋት የሚያስችልየህግ ማዕቀፍ በማስፈለጉ፤

የኢንደስትሪ እና የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ቴክኖሎጂ መስፋፋት ጋር የሚጣጣም የቁጥጥር ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል:-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1112/2011
ቀን: የካቲት 21፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1376/2017

ነሐሴ 06÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 557/2016

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 559/2017

ጥቅምት 18፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1339/2016

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1320/2016

ግንቦት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1310/2016

የካቲት 27፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 503/2014

መጋቢት 29፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1177/2012

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 429/2010

ኅዳር 4፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 433/2011

ጥቅምት 23፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1090/2010

ጷጉሜ 02፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ