የተሻረ

የአነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅቶች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር አዋጅ

በኢትዮጵያ የገንዘብና የፋይናንስ ፖሊሲዎች ውስጥ ለማካተት የሚያስችል ሕጋዊ ሥርዓት ሊዘረጋ ስለሚገባ፤

በሀገሪቱ በሥራ ላይ የዋሉት የገንዘብና የባንክ ሕጎች ዝቅተኛ የገጠር ገበሬዎችንና በሌሎች አነስተኛ የምርትና አገልግሎት ሥራ የተሰማሩ ሰዎችን የብድር ፍላጎት ለማሟላት የሚችሉ አነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅቶችን መቋቋም የማያመቻቹ በመሆኑ፤

ለአነስተኛ ብድር አቅራቢ የገንዘብ ድርጅቶች ፈቃድ ስለመስጠትና ሥራቸውንም ስለመቆጣጠር የሚደነግግ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 40/1988
ቀን: ሰኔ 28፥ 1988 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ