የተሻረ

የኢንቨስትመንት አዋጅ

የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ልማት ለማፋጠንና የሕዝቦቿን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ኢንቨስትመንትን ማበረታታትና ማስፋፋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የሀገሪቱን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማሳደግ ከሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በተጨማሪ የውጭ ባለሀብቶችን የተሳትፎ መስኮችን ማስፋፋትና ሁኔታዎችን በይበልጥ ማመቻቸት በማስ ፈለጉ፣

ኢንቨስትመንት የሚመራበት ሥርዓት ግልጽና ቀልጣፋ እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ፣

እነዚህን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ በሥራ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ሕግ በተሻሻለ ሕግ መተካቱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 280/1994
ቀን: ሰኔ 25፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1374/2017

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 566/2016

ጥር 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 563/2016

ጥር 16፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 560/2016

ጥቅምት 19፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1338/2016

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 547 /2016

ግንቦት 22፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1294/2015

መስከረም 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ