በአገልግሎት ላይ

ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማስፋፊያ ሁለተኛ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ ከአለም ዓቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለገጠር የፋይናንስ ሥርዓት ማስፋፊያ ሁለተኛ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስ.ዲ.አር. 31 ሚሊዮን 300 ሺ (ሰላሳ አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር.) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.አ.አ. ዲሴምበር 21 ቀን 2011 በሮም የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 30 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 741/2004
ቀን: ግንቦት 20፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1093/2010

•

ነሐሴ 28፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 727/2004

•

ታህሣሥ 12፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ