በአገልግሎት ላይ

ለኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት የተደረገው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 20 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር (ሃያ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ፌብርዋሪ 23 ቀን 2011 በቪየና የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 11 ቀን 2003 ዓ.ም ባካሔደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 712/2003
ቀን: ሰኔ 1፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች