በአገልግሎት ላይ

የ2011 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ

በ2011 በጀት ዓመት በፌደራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አፅድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌደራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው የድጋፍ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1093/2010
ቀን: ነሐሴ 28፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 727/2004

ታህሣሥ 12፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ