በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በኢንዶኔዢያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው የኢኮኖሚና ቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኢንዶኔዢያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገው የኢኮኖሚና የቴትክኒክ ትብብር ስምምነት ጥቅምት 9 ቀን 2004 ዓ.ም በኒውዮርክ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 9 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 876/2007
ቀን: ታህሳስ 30፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1093/2010

ነሐሴ 28፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 727/2004

ታህሣሥ 12፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ