በአገልግሎት ላይ

የአደገኛ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ቁጥጥር አዋጅ

የአደገኛ ቆሻሻዎች በሀገራችን ከሚታዩ አካባቢያዊ ችግሮች መካከል ዋነኛ በመሆኑ፤

ከአደገኛ ቆሻሻዎች አያያዝ እና አወጋገድ ጉድለት ሣቢያ ተያይዞ በአካባቢ ላይ እየደረሰ ያለውን የብክለት ችግር መከላከልና መቆጣጠር በማስፈለጉ፤

አደገኛ ቆሻሻዎች በአግባቡ ባለመያዛቸው በሰው እና በእንስሳት ጤና እንዲሁም በአካባቢ ላይ ሊያደርሱ የሚችሉትን ጉዳት ለመከላከልና የአደገኛ ቆሻሻዎች እንቅስቃሴ፣ መመንጨት፣ መጓጓዝ፣ መከማቸት፣ መታከም፣ ለዳግም እና መልሶ ጥቅም መዋል እና ማስወገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈላጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1090/2010
ቀን: ጷጉሜ 02፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1075/2010

መጋቢት 27፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 325/2006

ህዳር 12፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 674/2002

ነሐሴ 19፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 655/2001

ጳጉሜ 4፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 267/1994

ጥር 23፥ 1994 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 176/1991

ሰኔ 22፥ 1991 ዓ.ም.
የተሻረ