በአገልግሎት ላይ

የደህንነት-ሕይወት አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 44 እና አንቀጽ 92 የተደነገገው የአካባቢ ደህንነት መብት የሰውና የአንስሳት ጤናን፣ የአካባቢ ደህንነትን፣ ባጠቃላዩም የአገሪቷን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን ከልውጥ ሕያዋን ሊከተል ከሚችል ጠንቅ መጠበቅን አስፈላጊ ስለሚያደርገው፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 655/2001
ቀን: ጳጉሜ 4፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 896/2007

ነሀሴ 8፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ