በአገልግሎት ላይ

የፀረ-ተባይ ምዝገባና ቁጥጥር አዋጅ

ፀረ-ተባይ ለተለያዩ አገልግሎቶች ማለትም ለሰብል ምርት፣ ለእንስሳት ልማት፣ ለሕዝብ ጤና ጥበቃ አገልግሎት መጠቀም በቀጣይነት እያደገ በመምጣቱ፤

ፀረ-ተባይ በሰው ልጆች፣ በእንስሳት፣ በዕፅዋትና በአካባቢ ላይ የሚያሳድሩትን ጎጂ ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ፀረ-ተባይን የማምረት፣ የማዘጋጀት፣ ወደአገር ውስጥ የማስገባት፣ ወደ ውጭ አገር የመላክ፣ የማጓጓዝ፣ የማከማቸት፣ የማከፋፈል፣ የመሸጥ፣ የመጠቀም፣ የማስወገድና ከነዚሁ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ሌሎች ተግባራት ለመቆጣጠር የሚያስችል የተሟላ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 674/2002
ቀን: ነሐሴ 19፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1376/2017

ነሐሴ 06÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 503/2014

መጋቢት 29፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1073/2010

መጋቢት 21፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 341/2007

የካቲት 10፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 325/2006

ህዳር 12፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 819/2006

መጋቢት 17፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 728/2004

ጥር 11፥ 2004 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ