በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በእንስሳት ጤና ዘርፍ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት መጋቢት 6 ቀን 2007 ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡-
•
•
•
•
•
•
•
•