በአገልግሎት ላይ

ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሆኑ የጤና ተቋማት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለህብረተሰቡ ተደራሽ የሆኑ የጤና ተቋማት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል 5,000,000 ዩሮ (አምስት ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 15 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውቋል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1030/2009
ቀን: ነሀሴ 9፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች