ለኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የኢትዮጵያን የቡና እሴት ሰንሰለት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል አስር ሚሊዮን ዩሮ (10 ሚሊዮን ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት ዩሮ)።
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሲያን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የካቲት 20 ቀን 2010 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ፫ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጥቅምት 1 ቀን በአካሂደው ለኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•