በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊያ መንግስት እና በኮሪያ የኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መንግስት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

ለአዳማ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የልዕቀት ማዕከል መመስረቻ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ 86 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሰማኒያ ስድስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኮሪያ የኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል ነሐሴ 20 ቀን 2012 ዓ/ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1194/2012
ቀን: ግንቦት 14፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች