ለሴቶች የንግድ ስራ ፈጠራ ብቃት ማሳደጊያ ፕሮግራም ማሰፈፀሚያ የሚውል 15 ሚሊዮን ዩሮ (አስራ አምስት ሚሊዮን ዩሮ) የሚያሰገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በጣሊያን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 20 ቀን 2015 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 23 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•