በአገልግሎት ላይ

ለአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጂት ቦታ ማዛወሪያ እና ማዘመኛ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአዲስ አበባ ቄራዎች የድርጅት ቦታ ማዛወሪያ እና ማዘመኛ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 70 ሚሊዮን ዩሮ (ሰባ ሚሊዮን ዩሮ) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በፈረንሳይ የልማት ድርጅት መካከል መሰከረም 3 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 3 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረ 1067 ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1069/2010
ቀን: ጥር 8፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች