የተሻረ

1997 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት የበጀት አዋጅ

ለ1997ዓ.ም የበጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፣

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የወሰነውን የፌዴራሉ መንግሥት ለክ ልሎች ድጎማ የሚሰጥበት ቀመር መሠረት በማድረግ ለክልሎች የሚሰጠውን የድጎማ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (10) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 419/1996
ቀን: ሐምሌ 1፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 444/1997

ሚያዝያ 27፥ 1997 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 275/1994

ግንቦት 8፥ 1994 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 128/1991

ጥቅምት 17፥ 1991 ጥቅምት 17፥ 1991 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 107/1990

የካቲት 26፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 63/1989

የካቲት 18፥ 1989 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ