ለአነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም (ኤስሲፒ II) ማስፈጸሚያ የሚውል 22 ሚሊዮን 600 ሺህ (ሃያ ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ) የአሜሪካን ዶላር የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ጁላይ 16 ቀን 1997 በሮም የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 13 ቀን 1990 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•