በሕግ ተለይተው በፌዴራሉ መንግሥት እንዲሰበሰቡ በተመደቡ የግብር ውሳኔዎች ላይ በግብር ከፋዮች በይግባኝ የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መርምሮ ውሳኔ የሚሰጠውን አካል እንደገና ማቋቋም በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•