የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 4/1987 አንቀጽ (5) እና በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ፈቃድ አሠጣጥና ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 199/1992 አንቀጽ 32 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•