በአገልግሎት ላይ

ለኮሮና ቫይረስ (COVID - 19) አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ የበጀት ድጋፍ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ ለማግኘት የተፈፈመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለኮሮና ቫይረስ (COVID – 19) አስቸኳይ ጊዜ ምላሽ የበጀት ድጋፍ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 40 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (አርባ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኮሪያ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ መካከል ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስከረም 12 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1225/2012
ቀን: ጥቅምት 10፥ 2013 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ