ለአዲስ አበባ-አዳማ የፍጥነት መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 349ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሦስት መቶ አርባ ዘጠኝ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በቻይና ኤክስፖርት ኢምፖርት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 8 ቀን002 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 17 ቀን 2002 ባካሔደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1)እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•