ለግልገል ጊቤ II የኤሌክትሪክ ኃይል ፕሮጀክት ከፊል ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 50 ሚሊዮን ዩሮ (ሃምሳ ሚሊዮን ዩሮ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኤትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮ- ኢንቬስትመንት ባንክ መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 31 ቀን 2005 በብራስልስ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 1998 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•