በአገልግሎት ላይ

ለሴቶች የንግድ ሥራ ፈጠራ ብቃት ማሳደጊያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለሴቶች የንግድ ሥራ ፈጠራ ብቃት ማሳደጊያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል 30 ሚሊዮን ዩሮ (ሠላሳ ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል ህዳር 10 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባና በሉግዘምበርግ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 6 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1149/2011
ቀን: ሐምሌ 24፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች