በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በኮሙኒኬሽን፣ በኢንፎርሜሽን እና ሚዲያ ዘርፍ የተደረገ የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በኮሙኒኬሽን፣ በኢንፎርሜሽን እና ሚዲያ ዘርፍ ትብብር ለማድረግ የተደረገውን ሚያዚያ 20 ቀን 2009 ዓ.ም በኪጋሊ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 2 ቀን 2011ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታወጃል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1108/2011
ቀን: ጥር 23፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች