በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኳታር መንግስታት መካከል የኢንቨስትመንት ማስፋፋት እና ጥበቃ ስምምነት ኅዳር 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በዶሃ ኳታር የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል::
•
•
•
•
•