በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ  መንግሥትና በአልጀሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በዕፅዋት ማቆያ እና ጥበቃ ዘርፍ  የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በአልጀሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት መካከል በእፅዋት ማቆያ እና ጥበቃ ዘርፍ የተደረገው ስምምነት ሚያዚያ 5 ቀን 2009 ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም በካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

 በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል:-

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1118/2011
ቀን: የካቲት 22፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች