የተሻረ

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ

በነፃ ገበያ የኢኮኖሚ ፖሊሲ መሠረት ለማናቸውም የንግድ ሥራ መስክ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር አስፈላጊ ስለሆነ፤

የንግድ ምዝገባ አፈጻጸምና የንግድ ሥራ ፈቃድ አሰጣጥ ስርዓት የነፃ ገበያ ኢኮኖሚን ለማራመድና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለማስገኘት በሚያስችል መልኩ እንዲሻሻል ማድረግና ሕጋዊ ሆኖ የተሰማራው የንግዱ ሕብረተሰብ በዚህ ረገድ የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች ለማስወገድ ተገቢውን ክትትል ለማድረግ፣የንግዱ ሕብረተሰብ ከመንግሥት ሊያገኝ የሚገባውን አገልግሎት ለማቀላጠፍና የአገልግሎት አሰጣጡ ኢኮኖሚያዊ እድገትን እንዲያስገኝ የአሰራር ማሻሻያ ማድረግ በማስፈለጉ፤

የንግድ ምዝገባ ክንውንን እና የንግድ ፈቃድ አሰጣጥን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲደገፍ በማድረግ ለመረጃ አያያዝ አመቺ እንዲሆንና ህገወጥ እንቅስቃሴን ለመግታት እንዲቻል አለምአቀፍ የንግድ ሥራ አመዳደቦችን በመከተልና አስፈላጊ መስፈርቶችን በማስቀመጥ የክትትል ስርአት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞከራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 686/2002
ቀን: ሐምሌ 7፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ