በአገልግሎት ላይ

ለዲላ-ቡሌ-ሃሮ ዋጩ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለዲላ-ቡሌ-ሃሮ ዋሬዕጩ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 20 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ሃያ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ኤፕሪል 12 ቀን 2019 በዋሽንግተን ዲ.ሲ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1167/2012
ቀን: ታህሣሥ 30፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች