በሀገሪቱ ኤሌክትሮኒክ ንግድን እና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የታገዙ የመንግስት አገልግሎቶችን ለማበረታታት ምቹ የሕግ ማዕቀፍ መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤
የኤሌክትሮኒክ መልዕክት ልውውጥን በተመለከተ ሕጋዊ እውቅና መስጠትና የተሳታፊዎችን መብትና ግዴታ በግልጽ መደንገግ በማስፈለጉ፤
በኤሌክትሮኒክ መልዕክት ልውውጥ ወቅት የተሳታፊዎችን ማንነት፣ የመልዕክቶችን ትክክለኛነት እና አለመካካድን በማረጋገጥ መተማመን ለመፍጠር የሚያስችሉ የኤሌክትሮኒክ ፊርማዎችን ሕጋዊ እውቅና መስጠት በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 51 (3) እና አንቀጽ 55 (2) (ሐ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•