በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ-መንግስት አንቀጽ 27(2) በዜጎች የሃይማኖት አስተዳደር ተቋማት የማቋቋም መብት በመጠቀም ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያቋቋሙትን ሀገር አቀፍ ተቋም የህግ ሰውነት በህግ መስጠት በማስፈለጉ፤

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በተግባር ደረጃ እውቅና ያለው የህዝብ ተቋም እንደመሆኑና ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያለውን የሙስሊም ማህበረሰብ በመንግስት ዘንድና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወክል በመሆኑ ህጋዊ ሰውነትና እውቅና በአዋጅ መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1207/2020
ቀን: ሰኔ 27፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations
Sector: Religion

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1374/2017

•

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1338/2016

•

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

•

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1283/2015

•

ጥር 26፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1246/2013

•

ግንቦት 26፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1232/2013

•

ጥር 7፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1213/2020

•

ሐምሌ 7፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1163/2012

•

ታህሣሥ 30፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1172 /2012

•

ታህሣሥ 8፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ