በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት መሰረት ከዚህ በፊት በዲሞክራሲያዊ አኳኋን በተካሄዱት ምርጫዎች የተገኙትን መልካም ልምዶች ሁሉ አጠናክሮ መቀጠልና ቀጣዩን የምርጫ ሂደት አፈጻጸም ይበልጥ ማዳበር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ አዋጅ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ቁጥር 111/1987 ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•