የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕገ መንግሥትና የሕዝብ ተልዕኮን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሙያዊና አስተዳደራዊ ድጋፍ መስጠት የሀገሪቱ የሰላም፣
የዴሞክራሲና የልማት ጥረቶች ውስጥ የምክር ቤቱን ሚና ለማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ፤
የምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት የብሮድካስቲንግ፣ የምርምር፣ የጥናትና የሙያ አማካሪ አገልግሎቶችን የመስጠት ኃላፊነት እንዲኖረው የተቋቋመበትን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•