ለብሔራዊ የኃይል አቅርቦት መቆጣጠሪያ ማዕከል ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 40 ሚሊዮን ዩሮ (አርባ ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘውን የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል ሐምሌ 21 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 18 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦
•
•
•
•
•