በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትእና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውንየብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

ለሁለተኛው አገር አቀፍ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ ሳኒቴሽንና ሀይጂን የአንድ ቋት አካውንት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 2026 ሚሊዮን 150 ሺህ ኤስ.ዲ.አር (ሁለት መቶ አስራ ስድስት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ሰኔ 14 ቀን 2011 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጃል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1171/2012
ቀን: ጥር 5÷ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ