በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በማልታ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል አየር አገልግሎት ስምምነት እ.ኤ.አ ሜይ 8 ቀን 2023 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•