በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በቻድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረውን የአየር አገልግሎት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በቻድ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የአየር አገልግሎት ስምምነት እ.ኤ.አ ሴፕቴምበር 29 ቀን 2022 በካናዳ ሞንትሪያል የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 26 ቀን 2024 ዓ.ም ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1350/2016
ቀን: ታኅሣሥ 2÷ 2016 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ