በአገልግሎት ላይ

ስለጂኦተርማል ሀብት ልማት የወጣ አዋጅ

የጂኦተርማል ሀብት ተጠብቆና ለምቶ ለአገሪቱ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥቅም እንዲሁም ዕድገት መዋሉን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የጂኦተርማል ሀብት ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን ጨምሮ ለአገሪቱ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ላላቸው አገልግሎቶች መዋሉን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በመንግሥትና በግሉ ዘርፍ የሚካሄዱ የጂኦተርማል ኃይል ማመንጨት ተግባራትን የሚደግፍ የሕግ እና የቁጥጥር ማዕቀፍ መኖር ለውጤታማ የጂኦተርማል ሀብት ልማትና ጥቅም ላይ መዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የጂኦተርማል ሀብት ልማት እና ተግባራት ዓላማዎችን ከግብ ለማድረስ የሚመራ አዲስ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(2)(አ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 981/2009
ቀን: መስከረም 6÷ 2009 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ