የተሻረ

የ2012 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት በጀት አዋጅ

በ2012 በጀት ዓመት በፌደራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አጽድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፣

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌደራል መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው የድጋፍ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና(11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1158/2011
ቀን: ጥቅምት 10፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ