በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ መኅበራዊ ተሃድሶ እና ልማት ፈንድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 19/1988

የገጠሩ ሕብረተሰብ መሰረታዊ የሆኑ መኀበራዊ የማግኘት በሩ እንዲከፈትለትና ኢኮኖሚያዊ መሰረተ ልማቶችና አገልግሎቶች ተዘርግተዉለት ገቢዉን ማሳደግ አንዲችል መርዳት አስፋላጊ በመሆኑ፤

ይህ ዓላማ ግብ አንዲመታ በሙከራ መልክ ተቋቁሞ የነበረዉን የኢትዮጵያ መኅበራዊ ተሃድሶ ፈንድ ወደ አገር ዓቀፍ ፕሮግራም ደረጃ ማስፋፋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ይህን ፕሮግራም ሥራ ላይ ለማዋልና ፕሮጄክቶችን በማመንጨት በመቅረፅና ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ከታች ወደ ላይ የአሰራር ስልትን በመከተል ለመስራት የሚችል የማኔጅመንት አካል መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 55 (1) መሰረት የሚከተለው ተዉጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 19/1988
ቀን: የካቲት 5፥1988 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ